ትክክለኛ ሰዎች፣ ትክክለኛ ታሪኮች!

InternationalCupid ላይ ፍቅርን ፈልገው ያገኙ አባላት

አሁን ይቀላቀሉ!
በማሳየት ላይ 1 - 6 ከ 79

በመላው አለም ከሚገኙ ከተላያዩ ሰዎች ጋር ተገናኝቻለሁ

ወደ InternationalCupid የተቀላቀልኩት በዚህ ገጽ ላይ ብልህ ላጤ ወንዶችን የማግኘት ፍላ... ወደ InternationalCupid የተቀላቀልኩት በዚህ ገጽ ላይ ብልህ ላጤ ወንዶችን የማግኘት ፍላጎት ስለነበረኝ ነው። በገጹ ላይ በመላው አለም ከሚገኙ ከተለያዩ ሰዎች ጋር መገናኘት ትችላላችሁ።
ተጨማሪ

ከዚህ በፊት ፍጹም ፍቅር ይይዘኛል ብዬ አላስብም ነበር

ወደ InternationalCupid የተቀላቀልኩት እውነተኛ ፍቅር አገኛለሁ በሚል ተስፋ ነበር። ከ&... ወደ InternationalCupid የተቀላቀልኩት እውነተኛ ፍቅር አገኛለሁ በሚል ተስፋ ነበር። ከብዙ ሙከራዎች በኋላ በሰኔ ወር ከዚህች ኮሎምቢያዊት ቆንጆ ሴት ጋር ማውራት ጀመርኩ። መነጋገር ከጀመርንበት ቅጽበት ጀምሮ ግንኙነታችንን ከማጥበቃችንም በተጨማሪ ስለ ብዙ የሚያመሳስሉንና የሚያለያዩን ነገሮች መነጋገር ጀመርን። ከስምንት ወራት በኋላ ለ8 ቀናት ሽርሽር በካንቹን፣ ሜክሲኮ በአካል ተገናኘን። በፍጹም ከሷ ጋር በፍቅር እወድቃለሁ የሚል ሀሳብ ያልነበረኝ ቢሆንም አሁን ግን ስለ አብሮነት ህይወታችን እያቀድን ነው።
ተጨማሪ

ትክክለኛውን ሰው አግኝቻለሁ

ወደ ገጹ የተቀላቀልኩት የፍቅር ጓደኛዬን ፈልጌ ለማግኘት ነው። ይህን ገ&#x... ወደ ገጹ የተቀላቀልኩት የፍቅር ጓደኛዬን ፈልጌ ለማግኘት ነው። ይህን ገጽ ተመራጭ የልብ ጓደኛዬን እንዳገኝ ስለረዳኝ እወደዋለሁ። በጣም ደስተኛ ነኝ። ተሞክሮዬ አጭርና ጣፋጭ ነው። የሚያፈቅረኝና የሚንከባከበኝን ትክክለኛውን ሰው አግኝቻለሁ። ለረጅም ጊዜ ግንኙነት የምፈልገውን ሰው። ቁምነገረኛና ሀቀኛ የሆነ ሰው አግኝቻለሁ። እጅግ በጣም አመሰግናችኋለሁ።
ተጨማሪ

በህይወት ዘመኔ በሙሉ ስፈልግ የቆየኋትን ሴት አግኝቻለሁ

በህይወት ዘመኔ በሙሉ ስፈልግ የቆየኋትን ሴት ያገኘሁ ሲሆን ይህን ያለ Internatio... በህይወት ዘመኔ በሙሉ ስፈልግ የቆየኋትን ሴት ያገኘሁ ሲሆን ይህን ያለ InternationalCupid ማሳካት አልችልም ነበር። ሁልጊዜም የእናንተ ደጋፊ ነኝ!
ተጨማሪ

እሱ እኔን ለማግኘት ከስዊዘርላንድ ወደ ብራዚል መጣ 

የአንድ ሰው ምርጫ መሆኔን የሚገልጽ መልዕክት ደረሰኝ - ይህ ሰው መልከ ቀና... የአንድ ሰው ምርጫ መሆኔን የሚገልጽ መልዕክት ደረሰኝ - ይህ ሰው መልከ ቀና ነው፤ ከሱ ጋር መጨዋወት ከጀመርን በኋላ ጭውውቱ ከጥቂት ቀናት በኋላ መጨረሻው ወደ ፍቅር ተቀየረ፤ ከሁለት ሳምንታት በኋላ እሱ እኔን በአካል የሚያገኝበትን ቲኬት ቆረጠ። እሱ እኔን ለማግኘት ከስዊዘርላንድ ወደ ብራዚል መጣ - ስለሆነም መጀመሪያ የተገናኘነው አየር መንገድ ነው - ጥሩ ፍቅረኛሞች መሆብ ስለቻልን በመጀመሪያ ገጹን ጥሩ ድረገጽ ሆኖ አገኘሁት - ሆኖም በመጀመሪያ ጥቂት ጥርጣሬዎች የነበሩኝ ቢሆንም በመጨረሻ ግን በጣም ተመራጭ ድረገጽ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
ተጨማሪ

እውነተኛ ፍቅሬን አግኝቻለሁ!

በInternationalCupid ላይ ላላችሁ ለሁላችሁም ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! እዚህ በInternationalCupid ላይ እ&... በInternationalCupid ላይ ላላችሁ ለሁላችሁም ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! እዚህ በInternationalCupid ላይ እውነተኛ ፍቅሬን አግኝቻለሁ ብዬ ስነግራችሁ በጣም ደስ እያለኝ ነው። ስለ እነዚህ ምትሀታዊ ቅጽበቶች ላካፍላችሁ እና ጥረታችሁን እንዳታቋርጡና እምነት እንዲኖራችሁ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ። በገጹ ላይ እውነተኛ ፍቅራችሁን ማግኘት ትችላላችሁ! ለሁላችሁም መልካም እድል፣ መተቃቀፍና መሳሳም እመኝላችኋለሁ!
ተጨማሪ
የመጀመሪያ
ቀዳሚ