InternationalCupid.com ግንባር ቀደም አለም አቀፋዊ የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጽ ሲሆን በመላው አለም የሚገኙ የረጅም ጊዜ የህይወት አጋርን የሚፈልጉ ላጤወችን ያቀራርባል። የእውነተኛ ፍቅር ፍለጋዎን አዝናኝ እና አስደሳች እንዲሆን የሚያደርገውን ተስማሚ አገልግሎት ከተራቀቀ የፍለጋ እና የመልእክት መላላኪያ አገልግሎት ጋር እናቀርባለን።
ከሌሎች ድህረ ገጾች በተለየ ሁኔታ InternationalCupid.com ተስማሚ፣ ለግል የተዘጋጀ አገልግሎት ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር ያቀርባል። በተጨማሪም እንከን የለሽ አቻቸውን የሚፈልጉ ከተለያዩ ዘሮች የመጡ ሰወችን ተነሳሽነትና ምኞት እንረዳለን፤ ተሞክሮወቻችንም ጠቃሚ እገዛ ሊኖራቸው እንደሚችል እናምናለን። አንዳንድ ጊዜ.... እንከን የለሽ አቻዎ የሚገኙት በሌላኛው የአለም ጫፍ እንደሚሆን እንረዳለን! የእርስዎ ልዩ ሰው የትም ቢሆኑ፣ ሊተዋወቋቸው የፈለጉት ለምንም ቢሆን፣ እንከን የለሽ አቻውን እንዲያገኙ እንረዳዎታልን።
ከሁሉም ባክግራውንድ የመጡ ልክ እንደ እርስዎ አይነት ሰወችን መተዋወቅ የሚፈልጉ በሺወች የሚቆጠሩ የማራኪና ተግባቢ ወንዶችና ሴቶችን ገጽታወች ይፈልጉ። የግል የመልእክት ሳጥንዎ በቀላሉና ማንነትዎ ሳይታወቅ እንከን የለሽ አቻዎን እንዲያገኙ ያደርግዎታል። ከአንድ ፎቶ ጋር አያይዘው ገጽታዎን ወዲያውኑ ያስገቡ።
እባክዎ ስለዚህ ድህረ ገጽ ምንም አይነት ጥያቄወች ካሉዎት InternationalCupid.com ን ለማነጋገር አያመንቱ።
InternationalCupid.com የሚንቀሳቀሰው በCupid Media Pty Ltd, ዳታቤዝን መሰረት ያደረጉ የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጾችን መዘርጋት ላይ ያተኮሩ ስራወችን በሚሰራው ካምፓኒ ነው። Cupid Media በ 1999 የተመሰረት ሲሆን መገኛነቱን ያደረገው Gold Coast Australia ነው።